https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=497974441700804&id=100044647582267&sfnsn=mo
የተደበቀ ኦሮሞ ጀግንነት በአድዋየአድዋ ድል 90% የኦሮሞ ድል መሆኑ ታሪክ ይመሰክራል፡፡የጀግኖቹ ሥም ዝርዝር ያረጋግጣል፡፡1) ራስ ገበየሁ ጉርሙ ኦሮሞ2) ራስ አሉላ አባ ነጋ (አሉላ ቁምቢ ዋዲ)ኦሮሞ3) ራስ ጎባና ዳጬኦሮሞ4) ራስ ዋሌ አባ ሴሩ ኦሮሞ5) ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት/ አዳል ዶሪ ኦሮሞ6) ንጉሥ ሚካኤል አሊ ዋሎ ኦሮሞ7) ንግሥት ጣይቱ ቢጢሌ ጉግሣ ማርሶኦሮሞ8) ፍታዉራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ(ቁሴ ዲነገዴ)ኦሮሞ9) ደጃዝማች ባልቻ ሣፎ ኦሮሞ10) ራስ መኮንን ጉድሣ ዳባ ኦሮሞ ፡፡11) ራስ ሐጎስና መንገሻ አትካም ትግሬ12) ደጃዝማች ዋቅሹም ጎጎሊ/ ዋግሹም ጓንጉል አገዉ13) አጼ ምንሊክ አማራ በናቱ እጅጋየሁ አደባ ኦሮሞ ነዉ፡፡በዚህ መረጃ መሰረት ከ13 የአድዋ የጦር መሪዎች መካከል 10 የኦሮሞ ጀግኖች 3 ሌሎች ናቸዉ፡፡ የኦሮሞ ጦር መሪዎች እግረኛና ፈረሰኛ ተዋጊዎች ብዛት 90% ይሆናሉ፡፡ ምንሊኪ አንድ ቀን ተዋግቶ ወይም አዋግቶ አያዉቅም፡፡ የኦሮሞ ጅግኖች ሲዋጉ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ተደብቆ ይጸልይ እንደ ነበር አርበኞች መስከረዋል፡፡በማጮ ጦርነት 54 የሐበሻ መሪዎች ባቡር ተሳፍረዉ ፈርጥጠዉ ጂቡቲ ገቡ፡፡ ከጂቡቲ ተነስተዉ ኢየሩሳሌም ደረሱ፡፡ ከኢየሩሳሌም ተሰደዉ የእንግሊዝ መንግሥት ጥገኝነት ጠየቁ፡፡ የተዋጉት 100% የኦሮሞ አርበኞች ናቸዉ፡፡ የኦሮሞ ቄስ ጫላ ማጋርሣ በዳሣ (አቡነ ጴሮጥሮስ) ከአርበኞች ጎን ተስልፎ ለነፃነት ሲዋጋ ሐበሻ ከነቄሶቹ በባንዳነት ተስልፈዉ እያጎበደዱ ለኢጣሊያን ይሰግዱ ነበር፡፡ ከጣሊያን ወታደር የተረፈ ፓስታና እንቁላል ለመብላት ብለዉ ሀገር የሽጡ ባንዶች ናቸዉ፡፡ አንድም የሐበሻ አርበኛ በታሪክ አልተመዘገበም፡፡ ቢኖር መረጃ ይቅረብ፡፡የኦሮሞ ጀግንነት ታሪክ ሰርቀዉ አይናቸዉን በኦሞ ታጥበዉ የሐበሻ ድል እያሉ ሲፎክሩብት ይኖራሉ፡፡ የሌባ አይነ ደረቅ ልብ ያደርቃል ታሪክ ያደርቃል ማንነት ያደርቃል ማጋለጥ አለባቸው፡፡ ስለዚህ የአድዋና የማጮ ድል የኦሮሞ ድል ተብሎ እንዲመዘገብ ኦሮሞ ታሪኩን በሰረቁ ባንዶች ላይ ክስ መመስረት ይኖርበታል፡፡
እውነት የማይቀበሉ በውሸት ሰክረው ይኖራሉ።በዓለም ለይ እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ የውሸት ታሪክ እየጠጣ ሰክሮ የሚኖር ሕዝብ የለም። የውሸት አልኮል እያጠጡ ሕዝቡን የሚያሰከሩ የውሸት ሊቃውነቶችና የተረት ባላባቶች የሆኑ አሃዳዊ-ጠኞች ናቸው። ዘለዓለም እየዋሹ የሚኖሩት የሰረቁት የኦሮሞ የአገውና የቅማንት ታሪክ እንዳገለጥባቸው ለመደበቅ ነው። ምክንያቱም የራሳቸው የታሪክ ቅርስ የሌላቸው ባንዶች ናቸው። ከነቄሶቻቸው ለጠላት የሚሰገዱ ዘራፍ ጀግና ዘራፍ ገዳይ እያሉ ሲያቅራሩ በጣም ያሳፍራሉ። በአድዋና በማጮ ጦርነት የጀግናችሁ ሥም አቅርቡ ቢባሉ አንድ ሰው ማቅረብ አይቸሉም። ባንዳነታቸውን የሚያጋልጥ እንደዚህ መረጃ ስቀርብላቸው ቢሞቱ አምነው አይቀበሉም።እውነት የማይቀበሉ በውሸት ሰክረው ይኖራሉ።የታሪክ ባክቴሪያዎች መጋለጥ አለባቸው።ሼር አድርጉ በታይም ላይናችሁ ላይ ለጥፉ በሜሰንጀር አሰራጩ።
King Fasil is Oromo
።።።።። አጼ ፋሲል ኦሮሞ ነው ፡፡።።።።።
ባስልዴ ሱሳኒዮስ ወልደ። ሱሳኒዮስ የግንደበረት ተወላጅ ሱልጡና ሞጋሣን አግብቶ ፋስልን ወለደ፡፡ ፋሲል ከአባቱ ከሱሳኒዮስ፤ ከእናቱ ከሱልጡኔ ሞጋሣ ጥቅምት 20 ቀን 1603 በሰሜን ሸዋ ቡልጋ ተወለደ፡፡ሱሳኒዮስ በአቀረበዉ የድጋፍ ጥያቄ ፖርቱጋልና ህንድ ክርስቲያን መንግሥት የሚረዱ የተለያዬ ሙያ ያላቸዉና ወታደራዊ እርዳታ መስጠት የሚችሉ 70 የህንድ መልከእተኞች ወደ ጎንደር ላኩ፡፡ በ1626 ዓ/ም ህንዶቹ ከdescendants (ሲወርድ ስዋረድ ከመጣ ዘራቸዉ ከሆነዉ ኦሮሞ) ጋር ተገናኝተዉ በጎንደር የመጀመሪያ የሆነ ቤተክርስቲያን በድንጋይ ገነቡ። ከባለሙያዎቹ አንዱ የህንጻ ንድፍ አዉጥቶ ከ1632-1667 ዓ/ም በLimestone (በሃ ድንጋይ)ና በአሸዋ የተለሰነ የፋሲል ግምብ ተሰራ፡፡ መረጃ
“In 1541 Portuguese-India sent about 70 Indians of various skills with military aid mission. they and their descendants built the first churches of stone, as one of their numbers discovered usable limestone for mortar near Gonder about 1626. one of them designed the place of fasiledes (1632-1667) in Gonder, as many Indians remained after the expulsion of Jesuits in 1633” historical dictionary of Ethiopia page 97 by Chris Prouty
የህንድ መሃንዲስ የፋሲል ግምብ ህንጻ ንድፍ አወጣ፡፡ የጉልበት አገልግሎት ሰጥተዉ አሸዋ ጭነዉ ድንጋይ ፈልጠዉ የጎንደር ቤተመንግሥት የሰሩ ባለታሪኮች ኦሮሞዎች ነበሩ፡፡ ስለዚህ የፈሲል ግምብ የኦሮሞ ቤተመንግሥት ተብሎ መጠራት አለበት፡፡ህንጻዉ ሲሰራ አማራ አልተፈጠረም፡፡ አማራ ዘር ጎሣና ብሔር የለዉም፡፡ የኦሮሞ ነባር ሕዝብነት ታሪክ ተቀብሮ በ14ኛ ክፍለ ዘመን ከማድግአስካር መጣ ይላሉ ከየመን በረሃ ተሰደዉ የመጡ የአረብ ዘር መጤዎች፡፡ምንም ታሪክ የሌላቸዉ ተሳዳቢዎች ማንነታቸዉ ተጋልጦ ራቁታቸዉን እስክሚቀሩ ድረስ የአይዲዎሎጂ ጦርነቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
የፋሲል አባት ሱሳኒዮስ ብዙ ምስቶችና ቅምጦች ነበሩት፡፡ በሞተበት ወቅት 25 ወንዶችና ቁጥራቸዉ የማይታወቅ ብዙ ሴት ልጆች ነበሩት፡፡ከግንደበረት ተወላጅ ከኦሮሞ ንግሥት ከሱልጡኔ ሞጋሣ(ወለተ ስኢለ) 7 ልጆች ወለደ፡፡ ሙሉ ሥሟ በእንግሊዘኛ የተጻፈዉ “Susaniyos wife Walta Sa’al The Oromo Queen” ይላል፡፡ ወለተ ሰአለ የክርስትና ሥሟ ና፡፡ የወለደችዉ 4 ወንዶችና 3 ሴቶች ናቸዉ፡፡ እነሱም
1) ከናፈረ ክርስቶስ
2)ፋሲለደስ/ፋሲል
3)ካላዊዲዩስ
4)ጋሊላዊት
5)ማርቆስ
6)ዋንጌላዊት
7)መለኮታዊት ይባላሉ።፡
እነዚህ ልጆች በአባትና በእናታቸዉ ኦሮሞ ናቸዉ፡፡ ነገር ግን በክርስትና እና በአማሪኛ ሥም ስለሚጠሩ ትዉልዳቸዉ አርቲፊሻል የአማራ ሥም ተሸክሞ አማራ ተብለዉ ይጠራሉ፡፡ ህልዉና የሌለዉ አማራ ህልዉና ያለዉ የኦሮሞ ዘር ዉጦ ማንነት አጠፋ፡፡ በጣም ያሳዝናል ይቆጫል ያንገበግባል፡፡ አማራ እየተባለ የሚጠራ ሕዝብ የዘር ነጥረ ነገር (DNA) ቢመረመር 99.9% ኦሮሞ 1% የአረብ ዘር ሐበሻ እንደሚሆን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ጎንደሬዎች ኦሮሞ መሆናቸዉን አዉቀዉ ወደ አባታቸዉ ቤት እንዲመለሱ ወደ ፊት በአዋጅ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡ የሱሳኒዮስ ሙሉ ታሪክ A History of Ethiopia, Volume II Nubian and Abyssinia page 383-385 ጎንደር የኦሮሞ ሀገር
ኢዮእስ ከአባቱ ከንጉሥ ኢያሱ2ኛ በእናቱ ከንግሥት ዋቢ አሜሶ ተወለደ፡፡ ለአቅመ አዳም ደርሶ የአባቱ ሥልጣን እስከሚረከብ ድረስ እናቱ ዋቢ አሜሶ በሞግዚትነት ጎንደር አስተዳደረች፡፡በኦሮሞ ታሪክ ሴት ልጅ ጎንደር ስታስተዳድር ዋቢ የመጀመሪያ ንግሥት ነች፡፡ ኢዮእስ ግንቦት 14 ቀን 1748 በነገሠበት ወቅት የጎንደር ኦሮሞ 600 ሰራዊትና 1200 ፈረሰኞችን አሰልፎ ደስታዉን ገለጸለት፡፡ ከ20 የጎንደር ኦሮሞ ነገሥታት መካከል የኦሮሞ ማንነት ያስከበረ ጀግና ንጉሥ ኢዮአስ ነዉ፡፡ በነገሰበት ቀን 600 ሰራዊትና 1200 ፈረሰኞችን ይዞ የመጣ የጦር አዛዥ ዋሻቃ (Washaka) ይባላል፡፡ በኦሮሞ ዋሻቃ ማለት እምሽክ የሚያደርግ ማለት፡፡ ምንጭ A History of Ethiopia Nubia and Abysinia page 463 Volume 2 by Wallis Budge
በ1755 ዓመተ ምህረት ኢዮአስ 3000 የሚሆኑ የኦሮሞ ወታደሮችን አደራጅቶ በጎንደር ከተማ አስፍሮ ከጠላት ሀገር ያስጠብቅ ነበር። ወታደሮቹ በሰፈሩበት ቦታ ቤተሰቦቻቸዉና ጓደኞቻቸዉ ተከትለዉ እየመጡ ይጎበኟቸዉ ነበር ። በዚያን ወቅት በቤተ መንግሥት ይነገር የነበረዉ ቋንቋ የኦሮሞ ቋንቋ ብቻ ነበር። የማንኛዉም ጉዳይና ፍላጎት ለመግለጽ ጎንደር የኦሮሞ ዋና ከተማ ሆና ታገለግል ነበር፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የጎንደር ፍርድ ቤቶች በኦሮሞ ቋንቋ ፍርድ እየሰጡ ቋንቋዉን ለማይሰሙ ሐበሾች በአስተርጓሚነት ይገልጹ እንደ ነበር ጎንደሬዎች ይናገራሉ የማይሞተዉ ታሪክ ይመሰክራል፡፡ መረጃ
In 1755 during king Joas (ኢየአስ) there were in Gonder an Oromo army of about 3000 men, to say nothing of their kinsfolk and friends who had followed them there. The only language spoken in the palace was Oromo and; to all intents and purposes, the capital had become an Oromo town. A History of Ethiopia Volum 2 Nubia and Abyssinia page 461
ማሳሰቢያ፡- አንባቢያን የፌስቡክ ማህበርተኞቻችሁ እንዲያነቡ ይህን ድንቅ ታሪክ በታይም ላይናችሁ ላይ ፖስት አድርጉ፡፡ ቢያንስ ለ100 ሰዎች ሼር አድርጉ፡፡ ታሪክ ለመለወጥ በዓለም ላይ አሰራጩ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡